Lrc Player
011-Tabote higu
Unknown artist
[03:18.12]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:01.22] ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ህፅርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት /፪/
[00:44.26] ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር ወኢይኀድጋ ለሀገር /፪/
[01:30.75] የሕግ ጽላቱ ለእግዚአብሔር በካህናት የታጠረች በመንፈስ ቅዱስም የተከለለች /፪/
[02:18.83] ንጉሥሽ ጽዮን አይሸነፍም ለጠላት ሀገሪቱንም አይተዋትም /፪/
