082.o dingil des yibelish
[00:30.06] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[00:35.92] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[00:41.78] ገብርኤል በቃሉ ደስታን ያሰማሽ
[00:47.62] ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
[00:59.58] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[01:05.69] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[01:11.53] የዘለዓለም አምላክ እናት ስለሆንሽ
[01:16.84] ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
[01:29.32] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[01:35.17] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[01:41.02] ከፍጡራን ሁሉ በላይ ስለሆንሽ
[01:46.32] ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
[01:58.29] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[02:03.85] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[02:09.46] የነገሥታት ንጉሥ ዙፋን ስለሆንሽ
[02:15.03] ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ
[02:26.45] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[02:32.30] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[02:37.88] የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ
[02:42.94] ለእኔም ነሽ እናቴ እመቤቴ/፪/
[02:52.76] የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ
[02:58.09] ልዩ ነሽ እናቴ እመቤቴ
[03:07.38] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[03:12.97] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[03:18.55] የምታማልጅን ከቸሩ አባታችን
[03:23.59] ለእኛም እናታችን እመቤታችን/፪/
[03:34.76] የምታማልጅን ከቸሩ አምላካችን
[03:39.82] ለእኛም እናታችን አስታራቂያችን
[03:50.43] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[03:56.02] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[04:01.33] ስለውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮዽያ
[04:06.38] ለልጅሽ አሳስቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
[04:11.41] ድንግል ሆይ አሳስቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
[04:17.80] ስለውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮዽያ
[04:22.59] ለልጅሽ አሳስቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ
[04:27.90] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[04:33.20] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
[04:39.05] ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ
[04:44.89] ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ
