085.Hanana Eyakm
[00:08.92] ሐናና ኢያቄም በስለት ያገኙሽ/፪/
[00:23.27] ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ/፪/
[00:36.30] በጣም ደስ ይበልሽ
[00:39.23] ኧኸ
[00:40.82] ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ/፪/
[00:53.83] በጣም ደስ ይበልሽ
[00:56.76] ለመዳን ምክንያት ድንግል አንቺ ነሽ/፪/
[01:10.56] ንጽሕት ቅድስት እያልን እናመስግንሽ/፪/
[01:22.80] እያልን እናመስግንሽ
[01:25.98] ኧኸ
[01:27.58] ንጽሕት ቅድስት እያልን እናመስግንሽ/፪/
[01:39.26] እናመስግንሽ
[01:42.44] በቤተ መቅደስ ኖርሽ በቅድስና/፪/
[01:55.99] እየተመገብሽ ሰማያዊ መና/፪/
[02:08.47] ሰማያዊ መና
[02:11.41] ኧኸ
[02:12.72] እየተመገብሽ ሰማያዊ መና/፪/
[02:24.69] ሰማያዊ መና
[02:27.61] ዕፁብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ/፪/
[02:41.15] የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/፪/
[02:53.10] እንዳናይ መከራ
[02:56.02] ኧኸ
[02:57.35] የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/፪/
[03:09.31] እንዳናይ መከራ
[03:11.97] ዕፁብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ/፪/
[03:25.24] የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/፪/
[03:36.93] እንዳናይ መከራ
