088.Ye Elsabet haset
[00:07.50] የኤልሳቤጥ ሐሴት የዮሐንስ ደስታ
[00:14.68] የእኛንም ተቀበይ ምስጋና እልልታ
[00:22.11] እናታችን ማርያም ይድረስሽ ምስጋና
[00:28.77] ሰላም ለአንቺ ይሁን የምሕረት ደመና
[00:36.22] የኤልሳቤጥ ሐሴት የዮሐንስ ደስታ
[00:42.85] የእኛንም ተቀበይ ምስጋና እልልታ
[00:50.02] እናታችን ማርያም ይድረስሽ ምስጋና
[00:56.40] ሰላም ለአንቺ ይሁን የምሕረት ደመና
[01:09.94] የሁላችን እናት ተስፋ ድኅነታችን
[01:11.81] ወላዲተ አምላክ ድንግል ብርሃናችን
[01:18.44] ያጣ ከቶ የለም አንቺኑ ለምኖ
[01:24.57] ክብርን ያላገኘ በስምሽ ተማጽኖ/፪/
[01:37.31] የኤልሳቤጥ ሐሴት የዮሐንስ ደስታ
[01:44.24] የእኛንም ተቀበይ ምስጋና እልልታ
[01:51.42] እናታችን ማርያም ይድረስሽ ምስጋና
[01:57.54] ሰላም ለአንቺ ይሁን የምሕረት ደመና
[02:04.45] የያዕቆብ መሰላል የአሮን በትር
[02:11.89] በልባችን ይስረጽ ድንግል ያንቺ ፍቅር
[02:18.52] እንደ ሕርያቆስ እምነት ባይኖረን
[02:24.91] የምስኪኖች አጽናኝ አለሁ በይን/፪/
[02:37.94] የኤልሳቤጥ ሐሴት የዮሐንስ ደስታ
[02:44.33] የእኛንም ተቀበይ ምስጋና እልልታ
[02:51.24] እናታችን ማርያም ይድረስሽ ምስጋና
[02:57.62] ሰላም ለአንቺ ይሁን የምሕረት ደመና
[03:04.26] ምሕረት እንድናገኝ ወድቀናል ከፊትሽ
[03:11.70] ሸክማችን ይራገፍ በአማላጅነትሽ
[03:18.62] ምን ጐድሎበት ያውቃል አንቺኑ ተማጽኖ
[03:24.72] ሰላምን ያገኛል በጥላሽ ሥር ሆኖ/፪/
[03:37.49] የኤልሳቤጥ ሐሴት የዮሐንስ ደስታ
[03:43.87] የእኛንም ተቀበይ ምስጋና እልልታ
[03:50.79] እናታችን ማርያም ይድረስሽ ምስጋና
[03:56.91] ሰላም ለአንቺ ይሁን የምሕረት ደመና
