Lrc Player

123 Hawariya Tebaberu

Unknown artist
[02:03.54]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:18.62] ሐዋሪያት ተባበሩ

[00:26.83] በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ ቃሉን አስተማሩ

[00:48.05] ከዐረገ በኋላ በአሥረኛው ቀን

[00:59.09] ወደ ዓለም ላከው ጰራቅሊጦስን

[01:07.29] በዝግ ቤት ውስጥ ቆዩ ቀኑን ሲጠብቁ

[01:18.30] የተሰጣቸውን ተስፋውን እስኪያውቁ

[01:35.13] ሐዋሪያት ተባበሩ

[01:43.89] በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ ቃሉን አስተማሩ