Lrc Player

124 Eway Eruy

Unknown artist
[01:23.23]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:14.35] መልእክተ ወንጌልን በደሙ የጻፈ

[00:23.66] ስቃዩን ታግሶ ችሎ ያሳለፈ

[00:32.42] በረሃብ በግርፋት በግዞት አብዝቶ

[00:41.17] በገድል በትሩፋት ጠላትን ድል ነስቶ

[00:58.36] ንዋይ ኅሩይ ነው ለዓለም ያበራ

[01:07.12] ሐዋርያው ጳውሎስ ለጽድቅ የተጠራ