Lrc Player

125 Oftune Eredit

Unknown artist
[02:00.01]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:17.78] ኦ ፍጡነ ረድኤት /፪/

[00:26.25] የእግዚአብሔር አገልጋይ ቅዱስ ሰማዕት /፪/

[00:32.45] ኦ ፍጡነ ረድኤት /፪/

[00:40.61] የእግዚአብሔር አገልጋይ ቅዱስ ሰማዕት /፪/

[00:46.26] ሰላም ላንተ ይሁን - ፍጡነ ረድኤት

[00:53.04] የልዳው ፀሐይ - ፍጡነ ረድኤት

[00:59.83] በጨካኝ ንጉስ ፊት ቆምክ አደባባይ

[01:05.76] ታማኝ አገልጋይ ነህ - ፍጡነ ረድኤት

[01:12.26] ስቃይ ያልበገረህ - ፍጡነ ረድኤት

[01:19.34] አክሊልን አገኘህ መከራን ታግሰህ

[01:25.56] ኦ ፍጡነ ረድኤት /፪/

[01:33.48] የእግዚአብሔር አገልጋይ ቅዱስ ሰማዕት /፪/

[01:39.42] ኦ ፍጡነ ረድኤት /፪/

[01:47.05] የእግዚአብሔር አገልጋይ ቅዱስ ሰማዕት /፪/