Lrc Player
094.Kinefe Rigeb
Unknown artist
[02:37.97]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:05.46] ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ /፪/
[00:32.33] አንቲ ምስራቅ ወወልድኪዮ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን
[00:43.47] አማን በአማን /፪/
[00:51.19] ኢየኀልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ
[00:58.37] አንቲ ምስራቅ ወወልድኪዮ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን
[01:09.28] አማን በአማን /፪/
[01:16.71] ኢየኀልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ
[01:24.17] እንደ ርግብ ክንፍ በብርም እንደ ተሰራች ጎኖችሽም የወርቅ ሐመልማል/፪/
[01:48.63] አንቺ ምስራቅ ነሽ ልጅሽም የጽድቅ ፀሐይ ነው እውነት በእውነት
[01:59.24] እውነት በእውነት /፪/
[02:06.95] አያልቅም ቃል ኪዳንሽ የአምላክ እናት
[02:13.61] አንቺ ምስራቅ ነሽ ልጅሽም የጽድቅ ፀሐይ ነው እውነት በእውነት
[02:24.22] እውነት በእውነት /፪/
[02:31.68] አያልቅም ቃል ኪዳንሽ የአምላክ እናት
