Lrc Player
134 Albo Emkdmihu
Unknown artist
[03:31.13]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:17.22] አልቦ እምቅድሜሁ ወአልቦ እምድሬሁ
[00:30.20] ማኅሌታይ ሰብእ ዘከማሁ /፪/
[00:40.36] አልቦ እምቅድሜሁ ወአልቦ እምድሬሁ
[00:52.80] ማኅሌታይ ሰብእ ዘከማሁ /፪/
[01:02.96] ያሬድ ካህን ይኬልህ ትንሣኤሁ ኢያዓዱ
[01:18.47] እንስሳ ወሰብእ እምነ ሥላስ ዜማሁ /፪/
[01:28.91] ያሬድ ካህን ይኬልህ ትንሣኤሁ ኢያዓዱ
[01:43.31] እንስሳ ወሰብእ እምነ ሥላስ ዜማሁ /፪/
[01:53.47] ከእርሱ በፊት ከእርሱም በኋላ
[02:05.02] እንደ እርሱ ማኅሌታይ ሰው የለም /፪/
[02:14.34] ከእርሱ በፊት ከእርሱም በኋላ
[02:25.88] እንደ እርሱ ማኅሌታይ ሰው የለም /፪/
[02:35.47] ያሬድ ካህን ትንሣኤውን ይናገራል
[02:47.12] ሰው ወይም እንስሳ ከሦስት ዜማዎች አይወጣም /፪/
[03:00.70] ያሬድ ካህን ትንሣኤውን ይናገራል
[03:19.91] ሰው ወይም እንስሳ ከሦስት ዜማዎች አይወጣም /፪/
