Lrc Player
135 Btsu Wuetu
Unknown artist
[03:33.22]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:20.34] ብፁዕ ውእቱ ዘገብረ ተዝካርከ
[00:31.09] ወዘጸሐፈ መጽሐፈ ገድልከ
[00:43.53] ብፁዕ ውእቱ ዘገብረ ተዝካርከ
[00:53.98] ወዘጸሐፈ መጽሐፈ ገድልከ
[01:05.54] አነ እሁቦ ሕይወተ ዘለዓለም
[01:15.97] ወአወርሶ መንበረ ክብር
[01:21.33] ይቤሎ እግዚአብሔር ለያሬድ ካህን
[01:31.49] አነ እሁቦ ሕይወተ ዘለዓለም
[01:41.30] ወአወርሶ መንበረ ክብር
[01:46.95] ይቤሎ እግዚአብሔር ለያሬድ ካህን
[01:55.99] ንዑድ ነው ክቡር ነው ያደረገ ተዝካርህን
[02:06.95] የጻፈ ገድልህን ያጻፈ ገድልህን /፪/
[02:15.16] ንዑድ ነው ክቡር ነው ያደረገ ተዝካርህን
[02:25.31] የጻፈ ገድልህን ያጻፈ ገድልህን /፪/
[02:34.05] እኔ እሰጠዋለሁ የዘለዓለም ሕይወትን
[02:45.32] አወርሰዋለሁ መንግሥተ ሰማያትን
[02:51.25] ብሎታል እግዚአብሔር ለያሬድ ካህን
[03:00.85] እኔ እሰጠዋለሁ የዘለዓለም ሕይወትን
[03:11.86] አወርሰዋለሁ መንግሥተ ሰማያትን
[03:17.50] ብሎታል እግዚአብሔር ለያሬድ ካህን
