Lrc Player

136 Entsum Entsely

Unknown artist
[02:34.41]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:22.02] እንጹም እንጸልይ /፪/ ሁላችን /፪/

[00:44.34] ድኅነት እንድናገኝ ከመድኃኒታችን /፪/ እንጹም ሁላችን /፪/

[01:10.34] የሰው ልጅ እንዳትሆን የመንፈሱ ድኃ

[01:20.24] ሰጥቶናልና ዕድሜን ለንስሐ

[01:29.28] አርባ ሌሊትና አርባ ቀን የጾመው

[01:38.04] ኃጢአት ኖሮት ሳይሆን የሰው ልጅ ለአንተ ነው

[01:47.92] እንጹም እንጸልይ /፪/ ሁላችን /፪/

[02:06.84] ድኅነት እንድናገኝ ከመድኃኒታችን /፪/ እንጹም ሁላችን /፪/