Lrc Player

110 mikael

Unknown artist
[08:29.27]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:32.09] ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል /፪/

[00:58.30] አስተምሕር ለነ ሰአልናከ በአስርቱ ወአርባእቱ ትንብልናከ /፪/

[01:29.89] ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል /፪/

[01:56.36] ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ /፪/

[02:20.57] ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል /፪/

[02:46.52] ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለሓጥአን /፪/

[03:17.02] ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ክቡር

[03:30.00] ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል

[03:50.93] መኑ ከማከ ክቡር መኑ ከማከ ክቡር /፪/

[03:51.49] መኑ ከማከ ክቡር መኑ ከማከ ልዑል /፪/

[03:54.32] መኑ ከማከ ክቡር መኑ ከማከ ክቡር /፪/

[03:59.98] መኑ ከማከ ክቡር መኑ ከማከ ልዑል /፪/

[04:20.92] ሚካኤል ከመላእክት እንዳንተ ያለ ማነው የአምላክ ባለሟል /፪/

[04:51.70] ለምንልን /፪/ ለመንህ በአሥራ አራቱ የጸሎት ሥርዓትህ /፪/

[05:19.93] ሚካኤል ከመላእክት እንዳንተ ያለ ማነው የአምላክ ባለሟል /፪/

[05:50.98] ዐይኑ የርግብ ነው የወርቅ ሐመልማል ልብሱ የመብረቅ ነው /፪/

[06:16.12] ሚካኤል ከመላእክት እንዳንተ ያለ ማነው የአምላክ ባለሟል /፪/

[06:47.19] ይሰግዳል በጉልበቶቹ ለኃጥአን እስኪሰጥ የአምላክ ሥርየቱ /፪/

[07:15.73] ሚካኤል ከመላእክት እንዳንተ ያለ ማነው የአምላክ ባለሟል /፪/

[07:46.53] እንዳንተ ያለ ማን አለ /፪/