Lrc Player

111 mikael hamelmale werk

Unknown artist
[04:56.46]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:08.75] ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ /፪/ ልብሱ ዘመብረቅ /፪/

[00:32.71] ሚካኤል ሐልማለ ወርቅ የወርቅ ልምላሜ

[00:41.74] የወርቅ ልምላሜ ና ና ና ስለምንህ ቆሜ

[00:51.89] ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ /፪/ ልብሱ ዘመብረቅ /፪/

[01:03.45] ገብርኤል ሊቀመላእክት /፪/

[01:13.09] ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣህ ከእሳት /፪/

[01:19.57] ገብርኤል ሊቀመላእክት /፪/

[01:28.62] ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣህ ከእሳት /፪/

[01:34.85] በሠለስቱ ደቂቅ ናቡከደነፆር ተቆጣ

[01:42.21] እሳቱ ነደደ ነበልባሉ ወጣ

[01:48.15] ግን ኃያል ገብርኤል ሊያድናቸው መጣ

[01:54.65] ገብርኤል ሊቀመላእክት /፪/

[02:03.98] ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣህ ከእሳት /፪/

[02:10.15] ሠለስቱ ደቂቅ ይባርክዎ ለእግዚአብሔር

[02:18.05] ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ብለው

[02:25.40] ምስጋና አቀረቡ ከእሳቱ ላይ ሆነው

[02:31.61] ገብርኤል ሊቀመላእክት /፪/

[02:41.78] ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣህ ከእሳት /፪/

[02:47.18] ራጉኤል ሊቀመላእክት/፪/

[02:56.49] እምሀበ ላዕል ወረደ /፪/ /፪/

[03:04.38] ራጉኤል ሊቀመላእክት/፪/

[03:13.14] እምሀበ ላዕል ወረደ /፪/ /፪/

[03:21.04] መጋቤ ብርሃናት አንሶሳዌ ፋና

[03:26.97] ራጉኤል ና ና

[03:35.73] ና ና ና አማላጅ ነህና

[03:36.58] ራጉኤል ሊቀመላእክት/፪/

[03:45.61] እምሀበ ላዕል ወረደ /፪/ /፪/

[03:53.80] ኡራኤል ሊቀመላእክት /፪/

[04:02.55] ለዕዝራ ያጠጣህ ጽዋአ ሕይወት /፪/

[04:08.48] ኡራኤል ሊቀመላእክት /፪/

[04:17.53] ለዕዝራ ያጠጣህ ጽዋአ ሕይወት /፪/

[04:23.46] በዓለም ፈተና በስቃይ ኩነኔ

[04:29.39] ስባዝን ስጨነቅ ስጠበብ ወይ እኔ

[04:35.33] ኡራኤል የእኔ ኃያል ቁምልኝ ከጎኔ

[04:40.98] ኡራኤል ሊቀመላእክት /፪/

[04:50.02] ለዕዝራ ያጠጣህ ጽዋአ ሕይወት /፪/