Lrc Player

113 emetone esat

Unknown artist
[04:01.83]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:01.44] እም እቶነ እሳት /፪/ ዘይነድድ

[00:08.49] አንገፈነ በሰፊሐ እድ ሊቀ መላእክት /፪/

[00:22.61] ታላቅ መመኪያ ነህ ለሚያምኑብህ ሁሉ

[00:30.81] ናዛዜ ኅዙናን /፪/ ገብርኤል ለልዑል መልአከ ኃይሉ

[00:53.62] የነበልባል ኃይሉ ሞገዱ ሲበዛ

[01:03.21] ለሠለስቱ ደቂቅ የሆንካቸው ቤዛ

[01:11.09] ታላቅ መመኪያ ነህ ለሚያምኑብህ ሁሉ

[01:18.72] ናዛዜ ኅዙናን /፪/ ገብርኤል ለልዑል መልአከ ኃይሉ

[01:39.90] ፈጥነህ የምትደርስ በዕለተ ጻሕቅ

[01:49.49] ምስጉን ነህ አንተ ከፍ ያልክ በጽድቅ

[01:57.10] ታላቅ መመኪያ ነህ ለሚያምኑብህ ሁሉ

[02:05.00] ናዛዜ ኅዙናን /፪/ ገብርኤል ለልዑል መልአከ ኃይሉ

[02:26.44] ዜናዊ ፍስሐ ለሰው ልጅ ድህነት

[02:35.73] የሰላም መልአክ ነህ ሊቀ መላእክት

[02:43.63] ታላቅ መመኪያ ነህ ለሚያምኑብህ ሁሉ

[02:51.53] ናዛዜ ኅዙናን /፪/ ገብርኤል ለልዑል መልአከ ኃይሉ

[03:11.87] በአማላጅነትህ እንኮራለን

[03:20.61] እኛ ክርስቲያኖች ደቂቀ ጽዮን

[03:28.49] ታላቅ መመኪያ ነህ ለሚያምኑብህ ሁሉ

[03:36.11] ናዛዜ ኅዙናን /፪/ ገብርኤል ለልዑል መልአከ ኃይሉ