114 nkum bebhlawene
[00:02.84] ንቁም በበህላዌነ /፪/
[00:13.02] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ
[00:20.10] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/ ኧኸ
[00:39.03] ጌታችንን እስክናውቀው በልዕልና
[00:45.49] ባለንበት እንጽና
[00:49.46] ንቁም በበህላዌነ /፪/
[01:00.75] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ
[01:07.22] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/ ኧኸ
[01:12.03] ይህን ብለህ መላእክትን እንዳረጋጋህ
[01:18.81] ቅዱስ ገብርኤል አጽናን በምልጃህ
[01:23.04] ንቁም በበህላዌነ /፪/
[01:34.33] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ
[01:40.83] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/
[01:45.62] አጠንክረን በሃይማኖት በምግባርም
[01:52.10] ከክሀደት ጥርጥር አውጣን
[01:56.62] ንቁም በበህላዌነ /፪/
[02:07.89] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ
[02:14.08] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/
[02:19.15] ቁሙ በለን በሃይማኖት ለዘወትር
[02:25.63] እንድንበቃ ለክብር
[02:29.01] ንቁም በበህላዌነ /፪/
[02:40.02] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ
[02:46.52] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/
[02:51.60] ቅዱስ ገብርኤል አረጋጊ አጽናኝ መልአክ
[02:56.68] መላእክትን በሰማያት እንጽና ያልክ
[03:02.92] ከሃይማኖት ልንወጣ ስንባዝን
[03:08.84] ና ና ባርከን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አጽናን
[03:14.76] ቅዱስ ገብርኤል አረጋጊ አጽናኝ መልአክ
[03:21.53] መላእክትን በሰማያት እንጽና ያልክ
[03:27.18] ከሃይማኖት ልንወጣ ስንባዝን
[03:32.54] ና ና ባርከን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አጽናን
[03:38.17] ንቁም በበህላዌነ /፪/
[03:51.42] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ
[03:57.08] እስከ ንረክቦ ለአምላክነ /፪/ኧኸ
