Lrc Player

117 bkat sleleh

Unknown artist
[04:53.68]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:25.42] ብቃት ስለሌለህ ባትችል ልታያቸው

[00:34.75] ብቻህን የተጣልክ ሰዎች ቢመስላቸው

[00:42.67] ከአንተ ጋራ ያሉት እጅግ ብዙ ናቸው

[01:02.48] ድካም ብቸኝነት የሶርያ ጭፍራ

[01:10.37] ችግር ሰይፉን መዞ ከቦ ሲያስፈራራ

[01:17.71] አለቀልኝ ብለህ ልቤ ሆይ አትፍራ

[01:25.33] ቅዱሳን መላእክት አሉ ከአንተ ጋራ

[01:42.27] ብቃት ስለሌለህ ባትችል ልታያቸው

[01:51.56] ብቻህን የተጣልክ ሰዎች ቢመስላቸው

[01:59.21] ከአንተ ጋራ ያሉት እጅግ ብዙ ናቸው

[02:17.57] ተሰደህ ብትሄድ በባቢሎን ማዶ

[02:25.21] ኑሮህ ሬት ሲሆን ማዕረግህ ተዋርዶ

[02:32.55] በዕንባ ብትዋጥም ጽዮንን እያሰብህ

[02:39.89] በዙሪያህ ሰፍረዋል መላእክት ሊያጽናኑህ

[02:57.16] ብቃት ስለሌለህ ባትችል ልታያቸው

[03:06.19] ብቻህን የተጣልክ ሰዎች ቢመስላቸው

[03:13.55] ከአንተ ጋራ ያሉት እጅግ ብዙ ናቸው

[03:31.65] ዓለም ኢያሪኮ ሰባት ግንብ አጥራ

[03:39.02] ኃጢአት ስታደባ ቀስቶቿን ወጥራ

[03:46.36] የተሸነፍክና ያለቀ ሲመስልህ

[03:53.71] የእግዚአብሔር ሠራዊት በዚሪያህ አሉልሀ

[04:10.37] ብቃት ስለሌለህ ባትችል ልታያቸው

[04:15.43] ብቻህን የተጣልክ ሰዎች ቢመስላቸው

[04:27.30] ከአንተ ጋራ ያሉት እጅግ ብዙ ናቸው