Lrc Player

013-Dewuy nen Ante adinen

Unknown artist
[01:09.60]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:07.09] ድውይ ነን አንተ አድነን /፪/

[00:12.23] መጻጉዕን የፈወስክ በልዩ ሥልጣንህ

[00:18.06] ድውይ ነን አንተ አድነን /፪/

[00:22.98] መጻጉዕን የፈወስክ በልዩ ሥልጣንህ

[00:28.47] የሥጋ በሽታ በአንተ እንደ ተረታ /፪/

[00:36.35] እኛም ተይዘናል በነፍስ በሽታ /፪/

[00:42.06] አድነን የሠራዊት ጌታ

[00:46.84] የሥጋ በሽታ በአንተ እንደ ተረታ /፪/

[00:55.07] እኛም ተይዘናል በነፍስ በሽታ /፪/

[01:00.39] አድነን የሠራዊት ጌታ