Lrc Player
016-Sibhat leAb
Unknown artist
[01:32.90]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:09.47] ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ
[00:18.44] ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ
[00:26.68] ለአብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስም
[00:39.42] ምስጋና ከማቅረብ ከቶ አንወሰንም /፪/
[00:57.23] ዛሬም ወደ ፊትም ደግሞም ለዘለዓለም
[01:07.59] ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ
[01:16.62] ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ
