Lrc Player
206 andgizie le egziabher hognajehu
Unknown artist
[01:05.96]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:11.34] አንድ ጊዜ የእግዚአብሔር ሆኛለሁ
[00:19.06] በፍቅሩ ተስቤ በደሙ ድኛለሁ
[00:24.91] ዓለም ተይኝ ንቄ ትቼሻለሁ
[00:35.81] ጥበበኛው ሰይጣን በመጣው ቢመጣ
[00:41.39] ዳግም ተመልሼ ከእግዚአብሔር ላልወጣ
[00:47.77] ከመስቀሉ ግርጌ አርፌ እኖራለሁ
[00:53.87] ዓለም ተይኝ ንቄ ትቼሻለሁ
