Lrc Player
018-Bemastewal Enzemir
Unknown artist
[02:55.47]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:16.90] እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና
[00:35.77] በማስተዋል እንዘምር እናቅርብለት ምስጋና /፪/
[01:11.39] ቅዱስ ዳዊት በተመስጦ ሲዘምር
[01:27.88] በሳኦል ላይ ዘወትር የሚያድር
[01:41.71] ርኩስ መንፈስ ይለቀው ነበር
[02:01.09] እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና
[02:19.43] በማስተዋል እንዘምር እናቅርብለት ምስጋና /፪/
