Lrc Player

17-ye kidusan abew

Unknown artist
[02:54.82]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:16.93] የቅዱሳን አበው አሠረ ፍኖት

[00:29.15] የጽድቅ አክሊላቸው የሰማዕታት

[00:37.65] ተዋሕዶ የቀናች ሃይማኖት

[00:56.51] አንቺ ነሽ የነበርሽ ከጥንት

[01:09.78] ሚጠት የሌለብሽ ውላጤ ኅድረት

[01:24.67] ትድምርት የማትዪ ቱሳሄ ፍልጠት

[01:32.92] ተዋሕዶ የቄርሎስ ትምህርት

[01:52.58] በእውነት ንጽሕት ሃይማኖት

[02:03.20] የቅዱሳን አበው አሠረ ፍኖት1

[02:14.37] የጽድቅ አክሊላቸው የሰማዕታት2

[02:27.91] ተዋሕዶ የቀናች ሃይማኖት3

[02:40.12] አንቺ ነሽ የነበርሽ ከጥንት4