Lrc Player
20-ye ewunet birhan1
Unknown artist
[01:29.26]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:00.17] ብርሃን የእውነት ብርሃን ጨለማን ያጠፋ
[00:17.97] ሞተ ነፍስን የሻረ ክርስቶስ የዓለም ተሰፋ
[00:28.59] ስለ ሰው ፍቅር ስለ ሰው ልጅ ክብር
[00:40.54] ሥጋን ለብሶ ሰው ሆነ ከአዳም ልጅ ዘር
[00:48.78] ምን ዕፁብ ድንቅ ነው ላሰበው
[00:58.88] ምን ግሩም ድንቅ ነው የፈጣሪ ሥራው
[01:05.00] እርሱ አምላክ ሲሆን የዓለም መድህን
[01:16.43] ተቀብሏልና ፍዳና ሞትን ዓለምን ሁሉ ለማዳን
