Lrc Player

103.Dingil Bebereha

Unknown artist
[03:24.36]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:16.64] ድንግል በበረሃ አምላክን ታቅፋ

[00:30.47] በረሃውን ስትዞር ስትወድቅ ስትነሣ

[00:43.49] ስትወድቅ ስትነሣ

[00:48.54] ልቧ በኃዘን ደምቶ እጅጉን እያነባች

[01:01.30] በረሃብ ጥማት ምድረ ግብፅን ዞረች

[01:13.81] ምድረግብፅን ዞረች

[01:19.66] የፀሐይ ሐሩር ከላይ ሲያቃጥላት

[01:32.16] ልጄን ሊገሉት ነው እያለች ሲጨንቃት

[01:44.67] እያለች ሲጨንቃት

[01:49.98] የአሸዋው ግለት እግሯን ሲልጠው

[02:03.26] ደሟ እንደ ጎርፍ ወርዶ ምድሩን አቀላው

[02:16.03] ምድሩን አቀላው

[02:21.34] ድንግል ሆይ እናቴ ተስፋ መመኪያዬ

[02:34.62] አዛኝ የአምላክ እናት ጥላ ከለላዬ

[02:47.38] ጥላ ከለላዬ

[02:52.95] ለክብር እንድበቃ ስደትሽን አስቤ

[03:05.71] ጽድቅን አስተምሪኝ ድንግል እመቤቴ

[03:18.45] ድንግል እመቤቴ