Lrc Player

059-Bemin bemin enimesilat

Unknown artist
[02:25.17]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:18.75] ምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን

[00:35.76] ምሳሌ የላትም/፪./ ክብሯን የሚመጥን /፪/

[01:10.56] የሙሴ ጽላት ነሽ የምሕረት ቃል ኪዳን

[01:18.71] የያዕቆብ መሰላል የአብርሃም ድንኳን

[01:26.14] የብርሃን መውጫ የኖኅ ድንቅ መርከብ

[01:33.85] የመላእክት እህት የሩኅሩኃን ርግብ /፪/

[01:43.95] በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን

[02:00.14] ምሳሌ የላትም/፪./ ክብሯን የሚመጥን /፪/