Lrc Player

112.Metsinagna Memekiya

Unknown artist
[04:39.20]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:08.13] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[00:18.22] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[00:26.20] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[00:35.76] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[00:44.25] የማዳን ሥራውን አምላክ የፈጸመው

[00:56.49] በቀራንዮ ምድር በመስቀሉ ላይ ነው/፪/

[01:14.81] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[01:24.13] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[01:32.63] የመርገም ምልክት የነበረው መስቀል

[01:44.08] በክርስቶስ ከብሮ የድል ዐርማ ሆኗል/፪/

[02:02.43] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[02:11.46] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[02:20.23] ለተዋረድን ሁሉ በአዳም በደል ምክንያት

[02:31.92] መክበሪያ ተስፋችን መስቀል ነው መድኃኒት/፪/

[02:49.98] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[02:59.02] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[03:07.80] በርኩስ መንፈስ ላይ በአጋንንት በሙሉ

[03:19.22] ድልን የሚያቀዳጅ ኃይል አለው መስቀሉ /፪/

[03:36.26] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[03:47.16] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ

[03:54.05] ለዘለዓለም ሕይወት ለድል የበቃበት

[04:04.94] መስቀል ነው የሰው ልጅ ከሞት የዳነበት/፪/

[04:22.48] መፅናኛ መመኪያ ኃይል ነው መስቀሉ

[04:30.72] ለሚያምኑበትና ለሚያከብሩት ሁሉ