Lrc Player

092.Adignign Enate

Unknown artist
[01:18.86]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:06.10] አድኝኝ እናቴ ከሥጋ ፈተና

[00:17.78] ሥጋዬ ከኅጢአት ከቶ አልራቀምና

[00:20.44] ሸክሜ የከበደኝ ብቸኛ ሆኛለሁ

[00:27.61] አትለይኝ ድንግል አደራ እልሻለሁ/፪/

[00:41.42] የአማኑኤል እናት የተዋህዶ አክሊል

[00:48.88] አትጥፊ ከመሀል እንድትሆኝን ኀይል

[00:56.04] ምንም ቢበዛብሽ የእኛ ጉስቁልና

[01:03.49] ከእኛ ጋራ ከሆንሽ አለን ቅድስና/፪/