Lrc Player

093.Keste Demenawe

Unknown artist
[01:45.82]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:08.02] የኖኅ ቃል ኪዳኑ ምልክት ዓርማው

[00:13.59] የመዳኑ ምሥጢር የሰላም ተስፋው

[00:18.92] እመቤቴ አንቺ ነሽ ቀስተ ደመናው / ፪/

[00:29.86] ቀስተ ደመናው

[00:32.77] የኖኅ ቃል ኪዳኑ ምልክት ዓርማው

[00:38.38] የመዳኑ ምሥጢር የሰላም ተስፋው

[00:43.69] እመቤቴ አንቺ ነሽ ቀስተ ደመናው / ፪/

[00:54.31] ቀስተ ደመናው

[00:57.24] አንቺ የአሮን በትር ሳይተክሏት ያደገች

[01:02.27] የማክሰኞ እርሻ ያለዘር ያፈራች

[01:07.86] የሲና ሐመልማል የተዋሕዶ ምሥጢር

[01:13.43] ክብርት እመቤቴ ሀገረ እግዚአብሔር

[01:19.02] ሀገረ እግዚአብሔር

[01:21.66] የኖኅ ቃል ኪዳኑ ምልክት ዓርማው

[01:26.71] የመዳኑ ምሥጢር የሰላም ተስፋው

[01:32.04] እመቤቴ አንቺ ነሽ ቀስተ ደመናው / ፪/

[01:40.02] ቀስተ ደመናው

[00:00.00] ♪