Lrc Player
139-Amalak hoy tebikegn
Unknown artist
[02:22.24]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:11.94] አምላክ ሆይ ጠብቀኝ
[00:20.96] ጌታ ሆይ ጠብቀኝ ከጥፋት አድነኝ
[00:44.65] የተቀደሰውን ካለሥፍራው ጥዬ
[01:02.98] ፈጽሜ ሳልጠፋ በምግባር ጎስቁዬ
[01:16.81] በሥጋዬ ድካም ነፍሴ ሳትዝልብኝ
[01:34.09] ወደ እኔ ተመልከት ክንድህን ዘርጋልኝ
[01:49.28] አዝ------------------------------------
[00:00.00] መንገዳገድ በዝቶ እንዳልቀር ወድቄ
[00:00.00] ከሕያው ማዕድህ እንዳልሄድ ርቄ
[00:00.00] አምላኬ እረኛዬ ድምጽህን አሰማኝ
[00:00.00] ቦታዬን ሳላውቀው ተኩላ እንዳይበላኝ
[00:00.00] አዝ------------------------------------
[00:00.00] በንስሐ ውሃ ሕይወቴን አንፅቼ
[00:00.00] ሰላሜ እንዲመለስ ቃልህን ሰምቼ
[00:00.00] አንድ አድርጌ ይዤ ምግባር ከሃይማኖት
[00:00.00] አልጫው ሕይወቴ ይሁን ጣፋጭ ሕይወት
