Lrc Player

140-Limenayen Simagn

Unknown artist
[02:55.76]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:15.32] ልመናዬን ስማኝ ቃሌንም አድምጥ

[00:28.62] እውነተኛው አምላክ ሰላምህን ስጥ

[01:08.73] ክርስቲያኖች ሁሉ ትእዛዙን አክብሩ

[01:23.34] ምስጋናን አቅርቡ ስገዱ ዘምሩ

[01:38.21] የጌታን አመጣጥ ለዓለም ንገሩ

[01:52.56] ደቀ መዛሙርቱ ወንጌል አስተምሩ

[02:07.16] ልመናዬን ስማኝ ቃሌንም አድምጥ

[02:20.18] እውነተኛው አምላክ ሰላምህን ስጥ