Lrc Player
143-Enihid engesgis
Unknown artist
[01:58.24]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:10.51] እንሂድ እንገስግስ ወደ አባታችን
[00:20.60] ጠርቶናልና ርስቱን ሊያወርሰን
[00:29.63] የዘለዓለም ሕይወት እንዳይቀርብን
[00:47.97] ሀብታችን ቤታችን ይህ አይደለምና
[00:56.22] እንጓዝ ወደ እርሱ በቀናው ጎዳና
[01:04.19] ዓለምን ድል ነሥተን ወደ እሱ እንድንሄድ
[01:11.88] ፈጥነን እንለፈው ጠባቡን መንገድ
[01:19.58] እንሂድ እንገስግስ ወደ አባታችን
[01:28.63] ጠርቶናልና ርስቱን ሊያወርሰን
[01:37.92] የዘለዓለም ሕይወት እንዳይቀርብን
