Lrc Player

145-Tazazhih lihun

Unknown artist
[01:33.11]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:10.65] ለቃልህ የምገዛ ትሁት ሠው እንድሆን

[00:22.34] ለቀሪው ሕይወቴ ምራኝ መንገድህን

[00:35.37] ዓለምና ውበቷ ማርከው እንዳይገዙኝ

[00:46.78] ጉልበቴም እንዳይደክም ኃይልህን አጎናፅፈኝ

[01:00.85] ሳትጎሰቁል ነፍሴ ሳትዝልብኝ

[01:13.08] ሥጋዬን ጎስመህ መንፈሴን አቅናልኝ