Lrc Player

150-Esme lealem mihretu

Unknown artist
[01:59.26]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:01.22] እስመ ለዓለም ምሕረቱ ምን ያደርግልኛል ብከብር

[00:11.58] መልካም ካልሠራሁ ለእግዚአብሔር

[00:18.76] መልካም ሥራ ነበር የሚያገናኘኝ ከፈጣሪዬ ጋር

[00:38.68] እንቢ አለ ልቦናዬ እያደላ ለሥጋዬ እንዳልገናኝ ከጌታዬ

[01:05.51] እባክህ አርመው ልቦናዬን ክፉ መሥራቱን እንዲመንን

[01:24.62] ምን ያደርግለታል ቢከብር ነፍሱንስ ቢያከስር

[01:46.94] እስከዚህ ነው ወይ ልፋቱ

[01:52.78] የዚህ ዓለም ሰው በከንቱ