Lrc Player
154-Hale Luya anitilat
Unknown artist
[01:58.37]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:00.95] ሃሌ ሉያ አንጥላት አንራቃት
[00:25.38] ቤተ ክርስቲያንን አንራቃት
[00:33.62] በደለኛ አናድርጋት
[00:38.12] በወልድ ውሉድ በክርስቶስ ክርስቲያን
[00:53.54] ተብለን የአምላክን ልጅነት
[01:10.01] እርሷ ናትና ያገኘንባት
[01:15.06] ዛሬም በህይወት ሳለን እርሷው ናት መጠጊያችን
[01:32.05] ኋላም በሞት ጊዜ ከዚህ ዓለም ስንለይ
[01:50.65] እርሷው ናት የሁላችን ተቀባይ
