Lrc Player

136-Betsedik yemiyamnubih

Unknown artist
[06:45.37]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:35.78] በጽድቅ የሚያምኑብህ ቅዱሳን በሙሉ

[00:49.59] ካንተ ባገኙት ኃይል ሁሉን ያደርጋሉ

[01:12.44] እስራኤልን መርቶ ሙሴ ከግብፅ ሲያወጣ

[01:27.59] ቢከታተላቸው ፈርዖንም በቁጣ

[01:37.46] ባሕሩን ከፍሎ ሙሴ ሕዝቡን አሻገረ

[01:51.54] ከሠራዊቱ ጋር ፈርዖን ሰጥሞ ቀረ

[02:00.32] አዝ

[02:32.75] ጎልያድ ሲፎክር ተማምኖ በኃይሉ

[02:46.83] የሚገጥመው ጠፍቶ ሁሉም ፈርተው ሳሉ

[02:56.40] ብላቴናው ዳዊት ከእረኝነት መጥቶ

[03:10.77] በአንድ ጠጠር ጣለው በአምላኩ ስም ወጥቶ

[03:20.34] አዝ

[03:51.95] የእግዚአብሔርን መንፈስ ደፍረው ሊያታልሉ

[04:06.57] ሐናንያና ሚስቱ በሐሰት ሲምሉ

[04:16.40] ልባቸውን አውቆ ጴጥሮስ ገሠጻቸው

[04:31.03] በሞት ተቀሰፉ አንድ ሆነ ቀብራቸው

[04:40.06] አዝ

[05:12.00] ጳውሎስና ሲላስ በእስር ቤት ተጥለው

[05:27.41] ሲዘምሩ ሳለ መከራውን ችለው

[05:38.02] ተናወጠ ወሕኒው እስከ መሠረቱ

[05:52.13] በጸሎታቸው ኃይል ከእስራት ተፈቱ

[06:00.64] አዝ