Lrc Player

086-Yealem Nigist yehonshiw

Unknown artist
[01:24.48]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:00.95] የዓለም ንግስት የሆንሽው

[00:08.65] ድንግል ማርያም እናቴ

[00:16.11] ታመስግንሽ አንቺን ሁል ጊዜ ሕይወቴ

[00:29.65] ማርያም ባርኪኝ እመቤቴ እሰግድ ለኪ

[00:42.70] እንዳልንገላታ ጠብቂኝ በኃጢአት ዓለም ጎዳና

[00:57.32] ደግሞም እንድመገብ ሰማያዊ መና

[01:10.37] ማርያም የአዳም ጤና አሰግድ ለኪ