Lrc Player
087-Maryam des yibelish
Unknown artist
[02:32.80]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:13.70] ማርያም /፫/ ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ
[00:30.97] በአንቺ ስላደረ የዓለም ሁሉ ጌታ /፪/
[00:45.04] ማርያም /፫/ ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ
[01:02.31] በአንቺ ስላደረ የዓለም ሁሉ ጌታ /፪/
[01:16.40] የአምላክ ቸርነቱ ፈቃዱ ሲሆን
[01:25.72] ጨለማው ተገፍፎ ሲመጣ ብርሃን
[01:33.42] መድኃኒት ሲመጣ ሰይጣን እንዳፈረ
[01:43.79] የዜናው አብሣሪ ገብኤል ነበረ
[01:52.28] ማርያም /፫/ ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ
[02:09.82] በአንቺ ስላደረ የዓለም ሁሉ ጌታ /፪/
