Lrc Player

094-Nigist Emebete

Unknown artist
[02:00.07]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:07.88] ንግሥት እመቤቴ ድንግል ማርያም

[00:16.12] ካንቺ ጋር ተራበ መድሃኔዓለም

[00:27.56] ከገነት ተሰዶ እንዳይቀር አዳም

[00:31.83] አንቺ ተንገላታሽ ከህፃንሽ ጋራ

[00:38.20] ባልበደልሽው በደል አገኘሽ መከራ

[00:44.06] አንቺ ንግሥት ስትሆኝ የሁሉ እመቤት

[00:51.51] ሄሮድስ ዳረገሽ አንቺን ለስደት

[00:58.68] ለስደትአንቺን ለስደት

[01:11.43] እንግዲህ ጠብቂኝ ድንግል የእኔ እመቤት

[01:21.26] ተሠድጄ እንዳልቀር ከዘለዓለም ሕይወት

[01:26.85] ጨምሪልኝ እድሜ በጎ እንድሠራበት

[01:34.03] ለንስሐ አብቂኝ በነፍሴ እንዳልሞት

[01:41.19] እንዳልሞት በነፍሴ እንዳልሞት /፪/