Lrc Player

113-Likane Melaekt

Unknown artist
[01:57.69]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:07.61] ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል

[00:14.26] ሰይጣንን ድል ያደረግህ በፈጣሪ ኃይል

[00:21.18] የኃይላት አለቃ የትሕትና መልአክ

[00:27.57] እናመስግን አንተን አፎምያን ያዳንክ

[00:33.41] ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል

[00:40.05] ሰይጣንን ድል ያደረግህ በፈጣሪ ኃይል

[00:46.70] የኃይላት አለቃ የትሕትና መልአክ

[00:53.09] እናመስግን አንተን አፎምያን ያዳንክ

[00:59.19] ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል

[01:05.57] ልደትን ያበሠርክ ለማርያም ድንግል

[01:12.49] መልአከ ብሥራት መልአከ ብሥራት

[01:19.39] መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል

[01:25.50] ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል

[01:32.14] ልደትን ያበሠርክ ለማርያም ድንግል

[01:39.04] መልአከ ብሥራት መልአከ ብሥራት

[01:45.69] መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል