Lrc Player

114-Yeramaw Leul

Unknown artist
[02:17.39]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:11.86] የራማው ልዑል ገብርኤል /፪/

[00:25.93] ተመላለስ መሀላችን ስምህን ጠርተን ና ስንልህ /፪/

[00:46.66] የራማው ልዑል ገብርኤል /፪/

[01:00.21] ተመላለስ መሀላችን ስምህን ጠርተን ና ስንልህ /፪/

[01:20.65] ብርሃን ልብሱ እሳታዊው መልአክ

[01:29.15] አንተ አማልደን ከመሐሪው አምላክ /፪/

[01:38.45] የራማው ልዑል ገብርኤል /፪/

[01:51.47] ተመላለስ መሀላችን ስምህን ጠርተን ና ስንልህ /፪/