Lrc Player
97 Ney ney
Unknown artist
[01:07.90]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:14.85] ነይ ነይ ማርያም ወላዲተ አምላክ
[00:21.01] የፃድቃን እመቤት የመላእክት እኅት
[00:24.93] ነይ ነይ ማርያም ወላዲተ አምላክ
[00:32.21] የፃድቃን እመቤት የመላእክት እኅት
[00:36.69] ሁላችሁ እመኗት ከልብ አማላጅ ናትና በእውነት
[00:41.73] እናመስግናት እናወድሳት አማላጅ ኪዳነ ምሕረት
[00:50.14] ሁላችሁ እመኗት ከልብ አማላጅ ናትና በእውነት
[00:55.18] እናመስግናት እናወድሳት አማላጅ ኪዳነ ምሕረት
