Lrc Player

194 Berekekew fikreh

Unknown artist
[01:12.15]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:15.56] በረቀቀው ፍቅርህ አንተ ብትጠራኝ ዛሬ

[00:23.53] ይኸው ዳግመኛ መጣሁ በኃጢአት ዓለም ኖሬ/፪/

[00:45.10] ከቤትህ እርቄ ብሄድ ለዓለም ተገዛሁ

[00:52.27] አንተ ይቅር ትለኝ ዘንድ እንደገና መጣሁ/፪/