Lrc Player
160 Birhan wota
Unknown artist
[02:13.83]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:14.22] ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ የሚያንጸባርቅ
[00:21.68] የአምላክና የሰው ልጆች እውነተኛ እርቅ
[00:28.84] ደስ ይበለን በመስቀሉ ብርሃን
[00:34.42] እልል እንበል በአንድነት ሆነን
[00:40.27] ተነሣልን መድኃኒታችን
[00:45.31] ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ የሚያንጸባርቅ
[00:52.48] የአምላክና የሰው ልጆች እውነተኛ እርቅ
[00:59.92] ደስ ይበለን በመስቀሉ ብርሃን
[01:05.79] እልል እንበል በአንድነት ሆነን
[01:11.63] ተነሣልን መድኃኒታችን
[01:16.40] ከፊት ለፊት በመሳሉ የመስቀሉ ነገር
[01:23.59] የሚወደው ሐዋርያ የወንጌል መምህር
[01:31.04] ዮሐንስም ስቅለቱን በማየቱ
[01:36.61] ሲያዝን ኖረ በምድራዊ ሕይወቱ
[01:42.45] ቢያሰቅቀው ሞቱ ግርፋቱ
[01:47.23] ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ የሚያንጸባርቅ
[01:54.14] የአምላክና የሰው ልጆች እውነተኛ እርቅ
[01:59.99] ደስ ይበለን በመስቀሉ ብርሃን
[02:03.70] እልል እንበል በአንድነት ሆነን
[02:08.48] ተነሣልን መድኃኒታችን
