Lrc Player
171 Mlake esrael
Unknown artist
[01:01.68]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:13.42] አምላከ እሥራኤል ታማኝ ጌታችን
[00:17.92] ለእሥራኤል ለሙሴ የሆንከው መድኅን
[00:22.69] ፈርዖን ቢጸና በትዕቢት ቢገን
[00:26.95] ለእሥራኤል አርበኛ መረጥከው ሙሴን
[00:31.98] አማላጅ ነው ሚካኤል/፪/ የአምላክ ባለሟል
[00:39.96] ለነሙሴ ለሕዝበ እስራኤል
[00:44.47] አማላጅ ነው ሚካኤል/፪/ የአምላክ ባለሟል
[00:52.45] ለነሙሴ ለሕዝበ እስራኤል
