Lrc Player

173 Elf aelafat

Unknown artist
[01:54.86]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:16.34] እልፍ አእላፋት ወትእልፊት

[00:21.39] ቅዱሳን ንጹሐን መላእክት

[00:27.50] ቆሙ ለአገልግሎት ጸንተው በአንድነት

[00:34.42] ቅዱስ/፫/ አምላክ በማለት

[00:41.05] እልፍ አእላፋት ወትእልፊት

[00:46.37] ቅዱሳን ንጹሐን መላእክት

[00:52.21] ቆሙ ለአገልግሎት ጸንተው በአንድነት

[00:58.85] ቅዱስ/፫/ አምላክ በማለት

[01:05.76] ኢዮር ራማ ኤረር የመላእክት አገር

[01:12.67] የሃይማኖት የፍቅር የእምነት ምስክር

[01:17.98] እውነት የታየብሽ የመላእክት ክብር

[01:23.82] እልፍ አእላፋት ወትእልፊት

[01:28.87] ቅዱሳን ንጹሐን መላእክት

[01:34.97] ቆሙ ለአገልግሎት ጸንተው በአንድነት

[01:41.63] ቅዱስ/፫/ አምላክ በማለት