Lrc Player

197 Amlake hoy

Unknown artist
[01:51.60]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:15.86] አምላኬ ሆይ አትተወኝ ፈጣሪዬ ተመልከተኝ/፪/

[00:38.22] ምንም ብበድልህ የእጆችህ ሥራ ነኝ

[00:44.34] በዓለም ፍላጐት ታሥሬ እንዳልጠፋ

[00:49.64] አውጣኝ ከፈተና አንተው ሁነኝ ተስፋ

[01:03.20] ሥጋዊ ፈቃዴ ተበረታቶ ነፍሴ እጅጉን ተዳክማለች/፪/

[01:26.58] የእጆችህን ማዳን ተስፋ ታደርጋለች

[01:32.70] በዓለም ፍላጐት ታሥሬ እንዳልጠፋ

[01:38.29] አውጣኝ ከፈተና አንተው ሁነኝ ተስፋ