Lrc Player

174 Kidusan mesekiru

Unknown artist
[01:40.76]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:11.57] ተአምሩን ያያችሁ ቅዱሳን መስክሩ

[00:20.33] ፍቅሩን ቸርነቱን ለዓለም ንገሩ/፪/

[00:38.92] በየዋሕ ልቡና ንጹሕ መስዋእትን

[00:47.18] አቤል ግለጥልን ለጽድቅ መሞትን

[00:54.89] ኖኅም ተናገረው ለአንተ የታየህን

[01:03.11] ዛሬን ብቻ ትተህ ነገን ማሰብህን

[01:10.82] ተአምሩን ያያችሁ ቅዱሳን መስክሩ

[01:19.58] ፍቅሩን ቸርነቱን ለዓለም ንገሩ/፪/

[00:00.00] ♪