Lrc Player

199 Dekamaw lijhin

Unknown artist
[01:40.99]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:12.94] ደካማው ልጅህን ሳትንቀኝ ጠርተኸኛልና

[00:37.14] እግዚአብሔር ሆይ ይድረስህ ምሥጋና

[00:57.61] አመጸኛ ነበርኩ የሸፈትኩኝ ከአንተ ተለይቼ

[01:04.51] ዛሬ ተመለስኩኝ በንስሐ ጥሪህን ሰምቼ

[01:11.42] ብቸኛ ነኝ ነበረ ሃሳቤ

[01:16.73] ለካ አንተ አለህ ዘወትር ከአጠገቤ