Lrc Player
228 yesewlijoch hulachin enimar
Unknown artist
[01:22.76]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:18.00] የሰው ልጆች ሁላችን እንማር
[00:23.89] አስተባብረን ሃይማኖት ከምግባር
[00:28.92] የሰው ልጆች ሁላችን እንማር
[00:34.24] መልካም ሥራ በመሥራት እንኑር
[00:40.35] የሰይጣን ድል መንሻ የክብር መውረሻ
[00:45.40] ሃይማኖት ናትና እውነተኛ ጋሻ
[00:55.77] የሰው ልጆች ሁላችን እንማር
[01:01.36] አስተባብረን ሃይማኖት ከምግባር
[01:06.96] የሰው ልጆች ሁላችን እንማር
[01:12.54] መልካም ሥራ በመሥራት እንኑር
