Lrc Player
99 Kidane mihret
Unknown artist
[02:05.24]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:10.37] ከዳነ ምሕረት እመቤት
[00:18.78] ለዓለም ሁሉ መድኃኒት
[00:19.34] ከዳነ ምሕረት እመቤት
[00:25.24] ለዓለም ሁሉ መድኃኒት
[00:27.76] ቅድስተ ቅዱሳን ብፅዕት
[00:33.37] አንቺ ነሽ ለአምላካችን እናት
[00:42.06] ጌታችን ፈጠረሽ ልዩ አድርጐ
[00:45.98] በሚያስደንቅ ምሥጢሩ ለተዋሕዶ
[00:56.36] ለልዑል ማደሪያነት የተመረጥሽ
[01:02.81] ያለ ሕማም ወለድሽው ድንግል ሆነሽ
[01:10.65] እናትነት ድንግልና
[01:17.38] አስተባብረሽ ይዘሻልና
[01:21.58] እናትነት ድንግልና
[01:26.63] አስተባብረሽ ይዘሻልና
[01:31.67] ድንግልም እናትም እመብርሃን
[01:38.41] ንጽሕተ ንጹሐን እኛን አማልጅን
[01:44.57] ድንግልም እናትም እመብርሃን
[01:51.03] ንጽሕተ ንጹሐን እኛን አማልጅን
