Lrc Player

101 beziname nitsehki

Unknown artist
[02:13.05]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:19.56] በዝናመ ንጽሕኪ ሐረገ ወይን ጸገየ/፪/

[00:32.41] ወሮማን ወሮማን/፪/ ወሮማን ሐዋዘ ፈረየ

[00:40.52] ለአዳም ተስፋ የሆንሽው ማርያም እመቤቴ/፪/

[01:06.49] አማልጂኝ ቶሎ ብለሽ/፫/ ሳልጠፋብሽ ልጅሽ

[01:18.21] የዳዊት መሰንቆ ነሽ የኢያሱም ሐውልት/፪/

[01:31.61] በምን ልመስልሽ/፫/ ወደርም የለሽ

[01:43.89] እመቤቴ ጥላዬ ሁኝልኝ ከለላዬ/፪/

[01:56.76] ያለ አንቺ ማን አለኝ/፫/ አለሁሽ/ህ/ በይኝ